በመሠዊያውም ሥራቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ ሁሉን የሚችል የልዑልንም መሥዋዕት ያዘጋጁ ነበር።
እርሱም በበኩሉ በመሠዊያው ሥርዓተ አምልኮን ይፈጽማል፤ ለኃያሉና ለታላቁ አምላክ መሥዋዕቶቹን በክብር ያቀርባል።