የኦንያ ልጅ ታላቁ ካህን ስምዖንም በሕይወቱ ቤተ መቅደስን አደሰ፤ በዘመኑም ቤተ መቅደስን አጸና።
በሕይወት ዘመኑ ቤተ መቅደሱን ያደሰ፥ የእግዚአብሔርን ቤት የገነባ፥ የኦንያስ ልጅ ሊቀ ካህናት ስምዖን ነበር።