ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር ሁሉም በድለዋል፤ የልዑልን ሕግ ትተዋልና፤ የይሁዳም ነገሥታት አለቁ።
ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር፥ ሁሉም ጥፋትን በጥፋት ላይ ከመሩ፥ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ዘነጉ፤ የይሁዳ ነገሠታት ጠፉ።