ልቡናውንም ወደ እግዚአብሔር አቀና፤ በኃጥኣንም ዘመን ጽድቅን አጸናት።
ልቡን በጌታ ላይ አሳረፈ፤ በክሕደት ወቅት ለሃይማኖት በጽናት ተሟገተ፥ የመጨረሻዎቹ ነገሥታትና ነቢያት፥