እንደ ዮሴፍም ያለ ሰው አልተወለደም፤ ለወንድሞቹ አለቃ ሆነ፤ ለሕዝቡም ኀይል ሆነ፥ ለአጽሞቹም ይቅርታን አገኘ።
እንደ ዮሴፍ የመሰለም ከዚህ በፊት አልተወለደም የወንድሞቹ መሪ፥ ሕዝቡንም የደገፈ ነውና፥ አጥንቶቹ መጐብኘትን አግኝተዋል።