የነሕምያም መታሰቢያው ብዙ ነው፤ የወደቀችውን ቅጽር አነሣልን፤ ደጃፎችንም አቆመልን፤ ቍልፍንም ሠራልን፥ ቤታችንንም ገነባልን።
የነህምያ መታሰቢያው ታላቅ ነው፥ የፈረሰውን ግንብ የገነባ፥ ባለ ቁልፍ መዝጊያዎችን የሠራ፥ ቤቶቻችንንም ዳግም ያነጸ እርሱ ነው።