ዘሩባቤልን እንዴት እናገንነው ይሆን! እርሱስ በቀኝ እጅ እንዳለ እንደ ሐቲም ቀለበት ነው።
ዘሩባቤልን እንደምን ከፍ ከፍ እናድርገው? በቀኝ እጅ እንደሚደረግ የቀለበት ማኀተም ነበር፥