በሚሠራው ሥራ ሁሉ ቅዱስና ልዑል እግዚአብሔርን በምስጋና ቃል አመሰገነ፤ በፍጹም ልቡም ፈጣሪውን አመሰገነው፤ ወደደውም።
በሥራዎቹ ሁሉ፥ ቅዱሱንና ኃያሉን እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ለፈጣሪውም ባለው ጽኑ ፍቅር መንፈሱን ሁሉ በመዝሙሮቹ ላይ አሳረፈ።