La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 47:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ለም​ኖ​ታ​ልና በሰ​ልፍ ኀይ​ለ​ኛ​ውን ሰው ይገ​ድል ዘንድ የወ​ገ​ኖ​ቹ​ንም ቀንድ ያጸና ዘንድ በቀኝ እጁ ኀይ​ልን ሰጠው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ታላቁንና ኃያሉን ልዑል እግዚአብሔርን ለመነ፥ እርሱም ለቀኝ እጁ ብርታትን ሰጠው፥ የማይበገረውንም ጦረኛ በመግደል የወገኖቹን ብርታት ዳዊት አረጋገጠ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 47:5
0 Referencias Cruzadas