በእርሱም ዘንድ አንበሳ እንደ ፍየል ጠቦት፥ ግስላም እንደ በግ ጠቦት ነበር።
ከግልገሎቹ እንደሚጫወት ከአንበሶች ጋር፥ ከጠቦቶች እንደሚጫወት ከድቦች ጋር ተጫወተ።