ሰሎሞን ሆይ፥ ከሕፃንነትህ ጀምሮ ጥበብህ እንዴት በዛ፤ ማስተዋልህም እንደ ፈሳሽ ውኃ ሞላ።
ለጋ ወጣት ብትሆንም፥ እንደ ወንዝ በእውቀት የተሞላህ ጥበበኛ ነበርህ፥