ጨረቃም ለሁሉ የዘመን መለኪያ ናት፤ ለዓለምም ሁሉ ምልክት ናት፤ በእርስዋም ቀን ይለያል።
ጨረቃ ቀጠሮ አክባሪ ናት፤ ጊዜያትንም ለዘለዓለም ታመለክታለች።