እርሱን አይቶ የሚነግረን ማን ነው? እንደ ገናናነቱስ መጠን ማን ያገነዋል?
እርሱን ለመግለጽ ከቶ ያየው ይኖራልን? የሚገባውንስ ያህል ሊያከብረው የሚችለው ይኖራልን?