በባሕርም የሚሄዱ ሰዎች መከራዋን ይናገራሉ፥ እኛም ሰምተን እናደንቃለን።
በባሕር የሚጓዙ አስፈሪነቱን ይናገራሉ፤ ትረካዎቻቸውም ጆሮዎቻችንን በአድናቆት ይሞላሉ፤