በማፈር ኀጢአትን የሚሠራ አለና፤ በማፈርም ጽድቅን የሚሠራ ሞገስንም የሚያገኝ አለና።
ወደ ኃጢአት የሚመራ እፍረት አለ፤ የሚያስከብር ሞገስም ያለው እፍረት አለ።