የማልወደውን የምሠራ ከሆንሁ ግን ያ የኦሪት ሕግ መሠራት ለበጎ እንደ ሆነ ምስክሩ እኔ ነኝ።
ማድረግ የማልፈልገውን የማደርግ ከሆነ፣ ሕጉ በጎ እንደ ሆነ እመሰክራለሁ፤
እንግዲህ የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ ሕግ ትክክል ነው እላለሁ።
እንግዲህ እኔ የማደርገው የማልፈልገውን ነገር ከሆነ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
አሁንም ቢሆን ኦሪትስ ቅድስት ናት፤ ትእዛዝዋም ቅዱስና እውነት ነው፤ መልካምም ነው፤ በረከትም ነው።
የኦሪት ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለን፤ እኔ ግን ለኀጢአት የተሸጥሁ ሥጋዊ ነኝ።
በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው።
ነገር ግን ሰው እንደሚገባ ቢሠራበት ሕግ መልካም እንደ ሆነ እናውቃለን፤