ወርቅና ብር በእሳት ግለት ይፈተናሉ፥ ሰውም በሚያመሰግኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል። የኃጥእ ልቡ ክፋትን ትፈልጋለች፥ ቀና ልቡና ግን ዕውቀትን ትሻለች።