ወዳጅህንና የአባትህን ወዳጅ አትተው፥ አስቀድመህም ሳትነግረው በመከራህ ቀን ወደ ወንድምህ ቤት አትግባ። የቀረበ ወዳጅ ከራቀ ወንድም ይሻላል።