እንደ ውኃ ፈሰስሁ አጥንቶቼም ሁሉ ተለያዩ፤ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፥ በሆዴም መካከል ቀለጠ።
አቤቱ፥ በኃይልህ ከፍ ከፍ በል፥ ጽናትህንም እናመሰግናለን እንዘምርማለን።