አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዠሃትንም የርስትህን በትር፥ በውስጥዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ ዐስብ።
ምሳሌ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በማኅበርና በጉባኤ መካከል፥ ወደ ክፉ ሁሉ ለመድረስ ጥቂት ቀረኝ።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም በመላው ጉባኤ ፊት፣ ወደ ፍጹም ጥፋት ተቃርቤአለሁ።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በማኅበርና በጉባኤ መካከል ለክፉ ሁሉ ለመዳረግ ጥቂት ቀረኝ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ ሕዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ መካከል ወደ ጥፋት ለመድረስ ተቃረብኩ።” |
አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዠሃትንም የርስትህን በትር፥ በውስጥዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ ዐስብ።