La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 7:60 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዘ​ጠ​ነ​ኛ​ውም ቀን የብ​ን​ያም ልጆች አለቃ የጋ​ዴ​ዮን ልጅ አቢ​ዳን መባ​ውን አቀ​ረበ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዘጠነኛው ቀን የብንያም ሕዝብ አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ስጦታውን አመጣ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዘጠነኛውም ቀን የብንያም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አቀረበ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዘጠነኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከብንያም ነገድ የጊዳዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በዘጠነኛውም ቀን የብንያም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፤

Ver Capítulo



ዘኍል 7:60
3 Referencias Cruzadas  

ከብ​ን​ያም የጋ​ዲ​ዮን ልጅ አቢ​ዳን፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የብ​ን​ያም ነገድ ይሆ​ናል፤ የብ​ን​ያ​ምም ልጆች አለቃ የጋ​ዴ​ዮን ልጅ አቢ​ዳን ነበረ።


መባ​ውም ለእ​ህል ቍር​ባን በዘ​ይት የተ​ለ​ወሰ መል​ካም ዱቄት የተ​ሞሉ፥ ሚዛኑ እንደ መቅ​ደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሠላሳ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ወጭት፥ ሚዛ​ኑም ሰባ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ድስት፤