La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 7:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ም​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የስ​ም​ዖን ልጆች አለቃ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል መባ​ውን አቀ​ረበ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዐምስተኛው ቀን የስምዖን ሕዝብ አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል ስጦታውን አመጣ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አቀረበ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በአምስተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከስምዖን ነገድ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል፤

Ver Capítulo



ዘኍል 7:36
4 Referencias Cruzadas  

ከስ​ም​ዖን የሴ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የሚ​ሰ​ፍሩ የስ​ም​ዖን ነገድ ናቸው፤ የስ​ም​ዖ​ንም ልጆች አለቃ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል ነበረ።


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የሴ​ድ​ዮር ልጅ የኤ​ሊ​ሱር መባ ይህ ነበረ።


መባ​ውም ለእ​ህል ቍር​ባን በዘ​ይት የተ​ለ​ወሰ መል​ካም ዱቄት የተ​ሞሉ፥ ሚዛኑ እንደ መቅ​ደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሠላሳ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ወጭት፥ ሚዛ​ኑም ሰባ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ድስት፤