La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሮ​ቤል ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ አምሳ አንድ ሺህ አራት መቶ አምሳ ነበሩ። እነ​ር​ሱም ቀጥ​ለው ይጓ​ዛሉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በየሰራዊታቸው ሆነው ከሮቤል ምድብ የተመዘገቡት ወንዶች በሙሉ አንድ መቶ ዐምሳ አንድ ሺሕ አራት መቶ ዐምሳ ናቸው፤ እነዚህ ቀጥለው ይመጣሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሮቤል ሰፈር የተቈጠሩ ሁሉ በየሠራዊቶቻቸው መቶ ኀምሳ አንድ ሺህ አራት መቶ ኀምሳ ነበሩ። እነርሱም ቀጥለው ይጓዛሉ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንደየክፍላቸው በሮቤል ሰፈር እንዲሰፍሩ የተደረጉት ሰዎች ብዛት አንድ መቶ ኀምሳ አንድ ሺህ አራት መቶ ኀምሳ ነበር። በዚህ ዐይነት የሮቤል ክፍል ሁለተኛ ተራ ተጓዥ ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሮቤል ሰፈር የተቈጠሩ ሁሉ በየሠራዊቶቻቸው መቶ አምሳ አንድ ሺህ አራት መቶ አምሳ ነበሩ። እነርሱም ቀጥለው ይጓዛሉ።

Ver Capítulo



ዘኍል 2:16
5 Referencias Cruzadas  

የሮ​ቤ​ልም ሰፈር በሥ​ር​ዐ​ታ​ቸው ከየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠ​ራ​ዊ​ቱም ላይ የሰ​ዲ​ዮር ልጅ ኤሊ​ሱር አለቃ ነበረ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አርባ አም​ስት ሺህ ስድ​ስት መቶ አምሳ ነበሩ።


ከኤ​ፍ​ሬም ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ ስም​ንት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ። እነ​ር​ሱም ሦስ​ተኛ ሆነው ይጓ​ዛሉ።


ከዳን ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ። እነ​ር​ሱም በየ​ዓ​ላ​ማ​ቸው በመ​ጨ​ረሻ ይጓ​ዛሉ።”


ከይ​ሁዳ ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ ሰማ​ንያ ስድ​ስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። እነ​ዚ​ህም አስ​ቀ​ድ​መው ይጓ​ዛሉ።