በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዲዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ።
የብንያም ነገድ ሰራዊት አለቃም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበር።
በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ።
የብንያም ነገድ መሪ የጊድዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር።
ከብንያም የጋዲዮን ልጅ አቢዳን፥
በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል አለቃ ነበረ።
ከሠራዊቱ ሁሉ በኋላ የዳን ልጆች ሰፈር በሥርዐታቸው ከየሠራዊታቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር አለቃ ነበረ።
በዘጠነኛውም ቀን የብንያም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን መባውን አቀረበ፤