በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል አለቃ ነበረ።
እንዲሁም የምናሴ ነገድ ሰራዊት አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበር።
በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ።
የምናሴ ነገድ መሪ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር፤
ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የኤምዩድ ልጅ ኤሊሳማ፥ ከምናሴ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል፥
የኤፍሬምም ልጆች ሰፈር በሥርዐታቸው ከየሠራዊቶቻቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የኣሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አለቃ ነበረ።
በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዲዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ።
በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል መባውን አቀረበ፤