በጋድም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አለቃ ነበረ።
እንዲሁም የጋድ ነገድ ሰራዊት አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ነበር።
በጋድም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አለቃ ነበረ።
የጋድ ነገድ መሪ የደዑኤል ልጅ ኤልያሳፍ ነበር።
ከጋድ የራጉኤል ልጅ ኤልሳፍ፥
በስምዖንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሲሩሳዴ ልጅ ሰላምያል አለቃ ነበረ።
የቀዓትም ልጆች ንዋየ ቅድሳቱን ተሸክመው ተጓዙ፤ እነዚህም እስኪመጡ ድረስ እነዚያ ድንኳኑን ተከሉ።
በእነርሱም አጠገብ የጋድ ነገድ ነበረ፤ የጋድም ልጆች አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤልሳፍ ነበረ።
በስድስተኛውም ቀን የጋድ ልጆች አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ መባውን አቀረበ፤