በዛብሎንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኬሎን ልጅ ኤልያብ አለቃ ነበረ።
እንዲሁም የዛብሎን ነገድ ሰራዊት አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበር።
በዛብሎንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኬሎን ልጅ ኤልያብ አለቃ ነበረ።
የዛብሎን ነገድ መሪ የሔሎን ልጅ ኤሊአብ ነበር።
ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፥
በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሰገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ።
ድንኳኑም ተነቀለ፤ ድንኳኑንም የተሸከሙ የጌድሶን ልጆችና የሜራሪ ልጆች ተጓዙ።
በሦስተኛውም ቀን የዛብሎን ልጆች አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ መባውን አቀረበ።