ማቴዎስ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ |
አጥንቶች ሁሉ እንዲህ ይሉሃል፦ “አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? ድሃውን ከሚቀማው እጅ ድሃውንና ችግረኛውንም ከሚነጥቀው እጅ ታድነዋለህ።”
እርስዋም በሞዓብ ምድር ሳለች እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደ ጐበኘ እንጀራም እንደ ሰጣቸው ስለ ሰማች፥ ከሞዓብ ምድር ልትመለስ ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር ተነሣች።