ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ
ኢየሱስም እንደ ገና እንዲህ የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤
ኢየሱስ አሁንም በምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው፦
እንደገናም ኢየሱስ በምሳሌ እንዲህ እያለ ይነግራቸው ነበር፤
ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦
“መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች።
ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፥ “አንድ ሰው ታላቅ ምሳ አደረገና ብዙ ሰዎችን ጠራ።
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ምሥጢር ማወቅ ለእናንተ ተሰጥቶአችኋል፤ ለእነዚያ ግን አይተው እንዳያዩ፥ ሰምተውም እንዳይሰሙ፥ እንዳያስተውሉም በምሳሌ ነው።