ማርቆስ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤትም እርስ በርሱ ከተከፋፈለ ሊቆም አይችልም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤተሰብ ሊቆም አይችልም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ጸንቶ መኖር አይችልም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም። |
በእግዚአብሔር ቤት፥ በአምላካችን ቤት አደባባዮች የምትቆሙ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ፥ እነሆ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ።