ሁሉንም ተወና ተነሥቶ ተከተለው።
እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው።
እርሱም ሁሉንም ነገር ትቶ፤ ተነሥቶ ተከተለው።
ሌዊም ብድግ አለና ሁሉን ነገር ትቶ ተከተለው።
ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው።
ታንኳዎቻቸውንም ወደ ምድር አወጡና ሁሉን ትተው ተከተሉት።
ሌዊም በቤቱ ታላቅ ግብዣ አደረገለት፤ ብዙ ሰዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤ ከእርሱም ጋር ለምሳ ተቀምጠው የነበሩ ቀራጮችና ኀጢአተኞች፥ ሌሎችም ብዙዎች ነበሩ።