የዮሴዕ ልጅ፥ የአልዓዛር ልጅ፥ የዮራም ልጅ፥ የማጣት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥
የዮሴዕ ልጅ፣ የኤልዓዘር ልጅ፣ የዮራም ልጅ፣ የማጣት ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፣
የዮሴዕ ልጅ፥ የኤልዓዘር ልጅ፥ የዮራም ልጅ፥ የማጣት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥
ዔር የዮሴዕ ልጅ፥ ዮሴዕ የኤሊዔዛር ልጅ፥ ኤሊዔዛር የዮራም ልጅ፥ ዮራም የማጣት ልጅ፥ ማጣት የሌዊ ልጅ፥
የዮሴዕ ልጅ፥ የኤልዓዘር ልጅ የዮራም ልጅ፥ የማጣት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥
የሜልኪ ልጅ፥ የሐዲ ልጅ፥ የዮሳ ልጅ፥ የቆሳም ልጅ፥ የኤልሞዳም ልጅ፥ የኤር ልጅ፥
የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የዮናን ልጅ፥ የኤልያቄም ልጅ፥