የኤሊ ልጅ፥ የማቲ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የሜልኪ ልጅ፥ የዮና ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥
የማቲ ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፣ የሚልኪ ልጅ፣ የዮና ልጅ፣ የዮሴፍ ልጅ፣
የማቲ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የሚልኪ ልጅ፥ የዮና ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥
ዔሊ የማቲ ልጅ፥ ማቲ የሌዊ ልጅ፥ ሌዊ የሚልኪ ልጅ፥ ሚልኪ የዮና ልጅ፥ ዮና የዮሴፍ ልጅ፥
የማቲ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የሚልኪ ልጅ፥
የጌታችን ኢየሱስም ዕድሜዉ ሠላሳ ዓመት ያህል ነበር፤ የዮሴፍ ልጅም ይመስላቸው ነበር።
የማታትዩ ልጅ፥ የአሞጽ ልጅ፥ የናሆም ልጅ፥ የኤስሎም ልጅ፥ የናጌ ልጅ፥