እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፤ ከማር ወለላም ጥቂት ሰጡት።
እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቍራሽ ሰጡት፤
እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት፤
እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት።
እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤
ይህንም ማንም እንዳያውቅ አጥብቆ አዞአቸው “የምትበላውን ስጡአት፤” አላቸው።
ከድንጋጤ የተነሣም ገና ሳያምኑ ደስ ብሎአቸውም ሲያደንቁ ሳሉ፥ “በዚህ አንዳች የሚበላ አላችሁን?” አላቸው።
ተቀብሎም በፊታቸው በላ፤ የተረፈውንም አንሥቶ ሰጣቸው።
ጌታችን ኢየሱስም መጣና ኅብስቱን አንሥቶ ሰጣቸው፤ ከዓሣውም እንዲሁ።