La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 20:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሦስ​ተ​ኛ​ውም አገ​ባት፤ እን​ዲ​ሁም ሰባቱ ሁሉ አገ​ቡ​አት፤ ልጅ ሳይ​ወ​ል​ዱም ሞቱ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሦስተኛው ደግሞ አገባት፤ ሰባቱም እንዲሁ እያሉ አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሦስተኛውም አገባት፤ በዚህ አኳኋን ሰባቱም አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።

Ver Capítulo



ሉቃስ 20:31
2 Referencias Cruzadas  

እን​ደ​ዚ​ሁም ሁለ​ተ​ኛው አገ​ባት፤ እር​ሱም ልጅ ሳይ​ወ​ልድ ሞተ፤


ከሁ​ሉም በኋላ ያቺ ሴት ሞተች።