እንደዚሁም ሁለተኛው አገባት፤ እርሱም ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤
ሁለተኛውም እንደዚሁ፤
ሁለተኛውም አገባት፤ ሦስተኛውም፤ ሰባተኛውም እንዲሁ፤ ልጅም ሳይተው ሞቱ።
ተከታይ ወንድሙም ያቺኑ ሴት አገባት፤
ሁለተኛውም አገባት፥ ሦስተኛውም፥ እንዲሁም ሰባቱ ደግሞ ልጅ ሳይተዉ ሞቱ።
እንግዲህ ከእኛ ዘንድ ሰባት ወንድማማቾች ነበሩ፤ ታላቁ ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ሞተ።
ሦስተኛውም አገባት፤ እንዲሁም ሰባቱ ሁሉ አገቡአት፤ ልጅ ሳይወልዱም ሞቱ።