ሉቃስ 2:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነርሱ ግን የነገራቸውን ቃል አላስተዋሉም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነርሱ ግን የተናገራቸው ነገር አልገባቸውም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱ ግን እርሱ የተናገረውን አላስተዋሉም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። |
እነርሱ ግን፤ ከተናገራቸው ያስተዋሉት የለም፤ ይህ ነገር ከእነርሱ የተሰወረ ነበርና፤ የተናገረውንም አያውቁም ነበርና።
እነርሱ ግን ይህን ነገር አላስተዋሉትም፤ እንዳይመረምሩት ከእነርሱ የተሰወረ ነውና፤ ስለዚህ ነገርም እንዳይጠይቁት ይፈሩት ነበርና።