የሰሙትም፥ “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።
ይህን የሰሙ ሰዎችም፣ “ታዲያ፣ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።
የሰሙትም “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።
ይህን የሰሙ ሰዎች፦ “ታዲያ በዚህ ሁኔታ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።
የሰሙትም፦ እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል? አሉ።
አንድ ሰውም፥ “አቤቱ የሚድኑ ጥቂቶች ናቸውን?” አለው። እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦
ባለጸጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ሊያልፍ ይቀላል።”
እርሱ ግን “በሰው ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አላቸው።