ሰቈቃወ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱ በየማለዳው ይታደሳሉ፤ ስለዚህ የአንተ ታማኝነት ታላቅ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፥ ታማኝነትህ ብዙ ነው። |
እግዚአብሔር በውስጥዋ ጻድቅ ነው፣ ክፋትን አያደርግም፣ ፍርዱን በየማለዳው ወደ ብርሃን ያወጣል፥ ሳያወጣውም አይቀርም፣ ዓመፀኛው ግን እፍረትን አያውቅም።
የእግዚአብሔር ቃል ሐሰት ሊሆን አይቻልም፤ በእርሱ ለተማፀን ተጠብቆልን ባለ ተስፋችንም ማመንን ላጸናን ለእኛ ታላቅ ደስታ አለን።