La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ር​ሱም ጋር ያሉት ሕዝብ ሁሉ በሌ​ሊት መጡ። ሰቂ​ማ​ንም በአ​ራት ወገን ከበ​ቡ​አት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ አቢሜሌክና ሰዎቹ በሙሉ በሌሊት ወጡ፤ በአራት ምድብ ሆነውም በሴኬም አጠገብ አደፈጡ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ አቤሜሌክና ሰዎቹ በሙሉ በሌሊት ወጡ፤ በአራት ምድብ ሆነውም በሴኬም አጠገብ አደፈጡ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ አቤሜሌክና ተከታዮቹ ሁሉ በሌሊት ተነሥተው ከሴኬም ውጪ በአራት ወገን ተከፍለው ደፈጣ አደረጉ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አቤሜሌክና ከእርሱም ጋር ያሉት ሕዝብ ሁሉ በሌሊት ተነሡ፥ በሴኬምም አቅራቢያ በአራት ወገን ሸመቁበት።

Ver Capítulo



መሳፍንት 9:34
3 Referencias Cruzadas  

ከሶ​ር​ያ​ው​ያ​ንም ጋር ወደ ሰልፍ በወጣ ጊዜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ምድር ታናሽ ብላ​ቴና ሴት ማረከ፤ ለሚ​ስ​ቱም አገ​ል​ጋይ አደ​ረ​ጋት።


ነገም ፀሐይ በወ​ጣች ጊዜ ማል​ደህ ተነሣ፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ክበ​ባት፤ እነ​ሆም፥ እር​ሱና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝብ በአ​ንተ ላይ በወጡ ጊዜ እጅህ እን​ዳ​ገ​ኘች አድ​ር​ግ​በት።”


በነ​ጋም ጊዜ የአ​ቤድ ልጅ ገዓል ወጥቶ በከ​ተ​ማ​ዪቱ መግ​ቢያ በር ቆመ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝ​ብም ከሸ​መ​ቁ​በት ስፍራ ተነሡ።