La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኢያ​ዔ​ልም ሲሣ​ራን ለመ​ቀ​በል ወጥታ፥ “ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፤ አት​ፍ​ራም” አለ​ችው። ወደ እር​ስ​ዋም ወደ ድን​ኳ​ንዋ ገባ፤ በም​ን​ጣ​ፍም ሸፈ​ነ​ችው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኢያዔልም ወጥታ ሲሣራን ተቀበለችውና፣ “ጌታዬ፤ ወደ ውስጥ ግባ፤ ፈጽሞ አትፍራ” አለችው፤ ሲሣራም ወደ ድንኳኗ ገባ፤ እርሷም በልብስ ሸፍና ደበቀችው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያዔልም ወጥታ ሲሣራን ተቀበ ለችውና፥ “ጌታዬ፤ ወደ ውስጥ ግባ፤ ፈጽሞ አትፍራ” አለችው፤ ሲሣራም ወደ ድንኳኗ ገባ፤ እርሷም በልብስ ሸፍና ደበቀችው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ያዔልም ሲሣራን ልትቀበለው ወጥታ “ጌታዬ ና፥ ወደ ድንኳኔ ግባ፤ ከቶ አትፍራ” አለችው፤ እርሱም ወደ ውስጥ በገባ ጊዜ በልብስ ሸፈነችው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ኢያዔልም ሲሣራን ለመገናኘት ወጥታ፦ ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፥ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደ ድንኳንዋ ገባ፥ በመጎናጸፊያዋም ሸፈነችው።

Ver Capítulo



መሳፍንት 4:18
3 Referencias Cruzadas  

ኤል​ሳ​ዕም፥ “መን​ገዱ በዚህ አይ​ደ​ለም፥ ከተ​ማ​ዪ​ቱም ይህች አይ​ደ​ለ​ችም፤ የም​ት​ሹ​ትን ሰው አሳ​ያ​ችሁ ዘንድ ተከ​ተ​ሉኝ” አላ​ቸው፤ ወደ ሰማ​ር​ያም ወሰ​ዳ​ቸው።


ሲሣ​ራም ወደ ጓደ​ኛው ወደ ቄና​ዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያ​ዔል ድን​ኳን በእ​ግሩ ሸሸ፤ በአ​ሶር ንጉሥ በኢ​ያ​ቢ​ንና በቄ​ና​ዊው በሔ​ቤር ቤት መካ​ከል ሰላም ነበ​ርና።


ሲሣ​ራም፥ “ጠም​ቶ​ኛ​ልና እባ​ክሽ የም​ጠ​ጣው ጥቂት ውኃ ስጪኝ” አላት፤ እር​ስ​ዋም የወ​ተ​ቱን ዕቃ ፈትታ አጠ​ጣ​ችው፤ ፊቱ​ንም ሸፈ​ነ​ችው።