La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እስከ ውላ​ጋ​ዋም አስ​ገ​ባት፤ እስከ ጀር​ባ​ውም በረ​በ​ረው፥ ሰይ​ፉ​ንም ከሆዱ መልሶ አላ​ወ​ጣ​ትም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እጀታው ሳይቀር ሰይፉ እንዳለ ሆዱ ውስጥ ገባ፤ ስለቱም በጀርባው ወጣ፤ ሞራም ስለቱን ሸፈነው፤ ናዖድ ሰይፉን ስላልነቀለው አንጀቱ ተዘረገፈ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እጀታው ሳይቀር ሰይፉ እንዳለ ሆዱ ውስጥ ገባ፤ ሞራውም ስለቱን ሸፈነው፤ ስለቱም በጀርባው ወጣ፤ ኤሁድ ሰይፉን ስላልነቀለው አንጀቱ ተዘረገፈ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እጀታው ሳይቀር ሰይፉ በሙሉ ወደ ሆድ ዕቃው ገባ፤ እስከ ጀርባውም ዘለቀ፤ ሞራውም ሰይፉን ሸፈነው፤ ኤሁድም ሰይፉን ከንጉሡ ሆድ አላወጣውም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሰይፉም እጀታው ደግሞ ከስለቱ በኋላ ገባ፥ ስቡም ስለቱን ከደነው፥ ሰይፉንም ከሆዱ መልሶ አላወጣውም፥ በኋላውም ወጣ።

Ver Capítulo



መሳፍንት 3:22
2 Referencias Cruzadas  

ናዖ​ድም በተ​ነሣ ጊዜ ግራ እጁን ዘር​ግቶ ከቀኝ ጎኑ ሰይ​ፉን መዘዘ፤ ዔግ​ሎ​ም​ንም ሆዱን ወጋው፤


ናዖ​ድም የእ​ል​ፍ​ኙን ደጅ ዘግ​ቶና ቈልፎ ወደ ውጭ ወጣ።