የዚያን ጊዜ የእስራኤል ልጆች የእግዚአብሔርን ታቦት ከእነርሱ ጋር ይዘዋት ሄዱ። ፊንሐስም እስከ ሞተና በቦታቸው በጊብዓት እስከ ቀበሩት ድረስ በአባቱ በአልዓዛር ፋንታ ሊቀ ካህናት ሆነ።