እናንተ ወደ ዮሐንስ ልካችሁ አልነበረምን? እርሱም ምስክርነቱን በእውነት ነገራችሁ።
“ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሯል፤
እናንተ ወደ ዮሐንስ መልክተኞችን ልካችኋል፥ እርሱም ለእውነት መስክሮአል።
እናንተ ወደ ዮሐንስ መልእክተኞች ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሮአል።
እናንተ ወደ ዮሐንስ ልካችኋል እርሱም ለእውነት መስክሮአል።