ባልመጣሁና ባልነገርኋቸውስ ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ለኀጢአታቸው ምክንያት የላቸውም።
ዮሐንስ 15:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኔን የሚጠላ አባቴን ይጠላል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔን የሚጠላ፣ አባቴንም ይጠላል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል። |
ባልመጣሁና ባልነገርኋቸውስ ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ለኀጢአታቸው ምክንያት የላቸውም።
ሌላ ያልሠራውን ሥራ በመካከላቸው ባልሠራ ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን እኔንም አባቴንም አይተዋል፤ ጠልተውማል።