ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ።
እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
እኔ ከእርሱ ጋር እሠራ ነበር፤ ደስም አሰኘው ነበር፥ በየዕለቱ ሁልጊዜ በፊቱ ደስ ይለኝ ነበር።
እኔም እንዲህ አልሁ፥ “የእግዚአብሔርን ስም አላነሣም፤ ከእንግዲህ ወዲህ በስሙ አልናገርም፥” በአጥንቶች ውስጥ እንደ ገባ እንደሚነድድ እሳት ያለ በልቤ ሆነብኝ፤ ደከምሁ፤ መሸከምም አልቻልሁም።
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
ሁሉም በእርሱ ሆነ፤ ከሆነውም ሁሉ ያለ እርሱ ምንም የሆነ የለም።