እንደዚሁም እኔ ከሁሉ ተለይቼ ጠፋሁ፥ ከቤቴም ወጥቼ የተጣልሁ ሆንሁ።
ሲራራ ነጋዴዎች ውሃ አጥተው መንገዳቸውን ይቀይራሉ፤ ወደ በረሓም ገብተው ይጠፋሉ።
በየዳርቻቸውም የሚሄዱ ነጋዴዎች ፈቀቅ ይላሉ፥ ወደ በረሃ ወጥተው ይጠፋሉ።
የጭነት ከብቶችን እየነዱ የሚሄዱ መንገደኞች ከመንገድ ወጥተው ውሃ ፍለጋ ወደ በረሓ ገብተው ባዝነው ይጠፋሉ።
ወደ ሙቀት ሲቀርብ በቀለጠ ጊዜ ምን እንደ ነበረ አይታወቅም።
የቴማናውያንን መንገዶች፥ የሳባውያንን ክፋትና ቸልተኝነት ተመልከቱ።
አቤቱ! ቅጣን፤ ነገር ግን ፈጽመህ እንዳታጠፋን በፍርድህ ይሁን እንጂ በቍጣህ አይሁን።