ጕልበቴ የድንጋይ ጉልበት ነውን? በውኑ ሥጋዬስ እንደ ናስ ነውን?
የድንጋይ ጕልበት አለኝን? ሥጋዬስ ናስ ነውን?
ጉልበቴ የድንጋይ ጉልበት ነውን? ሥጋዬስ ነሐስ ነውን?
እኔ እንደ ድንጋይ ጠንካራ ነኝን? ሰውነቴስ እንደ ናስ ጠንካራ ነውን?
ጕልበቴ የድንጋይ ጕልበት ነውን? ሥጋዬስ እንደ ናስ ነውን?
“ማንን ትደግፋለህ? ማንንስ ልትረዳ ትወድዳለህ? ጥንቱን ኀይሉ ብዙ፥ ክንዱም ጽኑ የሆነ እርሱ አይደለምን?
የጐድን አጥንቱ እንደ ናስ ነው፤ የጀርባው አጥንቶችም እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው።
በተፈጠረ ጊዜ መላእክቴ የሣቁበት፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ ምንም የለም።
እታገሥ ዘንድ ጕልበቴ ምንድን ነው? ነፍሴም ትጽናና ዘንድ ዘመኔ ምንድን ነው?
በእርሱ የታመንሁ አይደለሁምን? ረድኤቱ ከእኔ ለምን ራቀ?