ኢዮብ 32:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነገር ግን፦ ስሙኝ፤ እኔ ደግሞ የማውቀውን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ስለዚህ፣ ‘ስሙኝ፣ እኔም የማውቀውን ልንገራችሁ’ እላለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስለዚህም፦ ‘ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን ልግለጥላችሁ’ አልሁ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ እኔም ሐሳቤን ልግለጥላችሁ፤ እናንተም በጥሞና አድምጡኝ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስለዚህም፦ ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። |
ስለ ደናግልም የምነግራችሁ የእግዚአብሔር ትእዛዝ አይደለም፤ ታማኝ እንድሆን እግዚአብሔር ይቅር ያለኝ እንደ መሆኔ ምክሬን እነግራችኋለሁ እንጂ።