La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለም​ድር ንገ​ራት፥ እር​ስ​ዋም ትተ​ረ​ጕ​ም​ል​ሃ​ለች፤ የባ​ሕ​ርም ዓሣ​ዎች ያስ​ረ​ዱ​ሃል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለምድር ተናገሩ፤ ታስተምራችኋለች፤ የባሕርም ዓሣ ይነግራችኋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወይም ለምድር ተናገር፥ እርሷም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ወይም ለምድር ተናገር፤ እርስዋም ታስተምርሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወይም ለምድር ተናገር፥ እርስዋም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል።

Ver Capítulo



ኢዮብ 12:8
3 Referencias Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የም​ድር አራ​ዊ​ትን እን​ደ​የ​ወ​ገኑ፥ እን​ስ​ሳ​ት​ንም እን​ደ​የ​ወ​ገኑ፥ በም​ድር የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሰ​ው​ንም ሁሉ እን​ደ​የ​ወ​ገኑ አደ​ረገ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያ መል​ካም እን​ደ​ሆነ አየ።


“አሁን ግን እን​ስ​ሶ​ችን ጠይቅ፥ ያስ​ተ​ም​ሩ​ህ​ማል፤ የሰ​ማ​ይ​ንም ወፎች ጠይቅ፥ ይነ​ግ​ሩ​ህ​ማል።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ ይህን ሁሉ እን​ዳ​ደ​ረገ ከእ​ነ​ዚህ ሁሉ የማ​ያ​ውቅ ማን ነው?